ተቋሙ ላለፉት 37 ዓመታት በስራቸው የተመሰገኑ እና የተከበሩ እንዲሁም ነጥረው የወጡ ግለሰቦችን ሲሸልም ቆይቷል፡፡ በስቶኮልም ስዊዲን የሚገኘው Rights livelihood award foundation
ከዚህ በፊት ይህን ሽልማት ከኢትዮጵያ ካገኙት ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ እና ዶክተር ለገሰ በጥምረት ዶክተር መላኩ ወረደ እና ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገ/እግዚአብሄር ናቸው፡፡ ከኢትዮጵያዊያን ሴቶች ደግሞ ወ/ሮ የትነበርሽ ንጉሴ ብቸኛ ተሸላሚ ናት፡፡