Thursday, August 31, 2017

በህንዷ ሙምባይ ከተማ ጥራት ካለው ሰማይ ድንገት ቁልቁል የወረደው ዶፍ ዝናብ 5 ነዋሪዎቿን ገድሎ ብዙ አዛውንት ዜጎቿን ይዞ እንደሄደ ተነገረ

ብዙዎቹ ግን አባቶቻችን የሰነዱትን ታሪክ የማኦ ፖሊቲካ ፓርቲ የስልጣኑን ዘመኑን ለማራዘም ሲል ሊከልሰው ነው በማለት ላይ ናቸው፡፡ ቻይናን እያስተዳደረ ያለው መንግሥት ከ 50 ዓመታት በላይ የዘለቀና እድሜ ጠገብ በመሆኑ የቻይና  ብልጽግናንና ዝናን እኔ ነኝ ያመጣሁት ወደ ማለቱ እራሱን እየቃየረ እንደሆነም ተወቅሷል፡፡
በቀጣዩ አመታት የቻይና የህዝብ መዝሙር ከመንግስታዊ ስርዓት ባሻገር በየቀብር ስነስርአትና በሌሎች ማህበራዊ ክንወኖች ላይ  እንዲዘመር የማድረግ አላማ እንዳለውም ታውቋል፡፡

በህንዷ ሙምባይ ከተማ ጥራት ካለው ሰማይ ድንገት ቁልቁል የወረደው ዶፍ ዝናብ 5 ነዋሪዎቿን ገድሎ ብዙ አዛውንት ዜጎቿን ይዞ እንደሄደ ይፋ ተደርጓል፡፡ካሳሁን መብራቱ ከዋሽንግተን ተመልክቶታል

የ አዲስ ነገር  ልዩ ጥንቅር... በያዝነው የፈረንጆች ዓመት መጨረሻ ይፀድቃል ተብሎ የሚጠበቀው አከራካሪው የአሜሪካ የታክስ ማሻሻያ ሁለቱን አውራ ፓርቲዎች ለሁለት ከፍሎ ሲያነታርክ ቆ...