Tuesday, October 3, 2017

የአሜሪካ በኢትዮጵያ አዲሱ አምባሳደር በቅርቡ ስራ ይጀምራሉ ተባለ ፤ አዲሱ አምባሳደር አዲስ አበባ መግባታቸው ተነግሯል፡፡

አምባሳደር ማይክል ሬይነር በአፍሪካ በተለያዩ አገራት ውስጥ በኃላፊነት ለረጅም ዓመታት የሰሩ ሲሆን  ወደ ኢትዮጵያ እስከ መጡበት ጊዜ ድረስ እ.ኤ.አ ከመስከረም 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር መስሪያ ቤት በሰው ሀብት ቢሮ የደረጃ እድገት እና ምደባ ክፍል  ዳይሬክተር በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተው ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ኤምባሲው የላከልን መግለጫ ያሳያል፡፡

የ አዲስ ነገር  ልዩ ጥንቅር... በያዝነው የፈረንጆች ዓመት መጨረሻ ይፀድቃል ተብሎ የሚጠበቀው አከራካሪው የአሜሪካ የታክስ ማሻሻያ ሁለቱን አውራ ፓርቲዎች ለሁለት ከፍሎ ሲያነታርክ ቆ...