ይህቺው ነዳጅ መፍለቂያ ናት የምትባለው ሳውዲ እስከዛሬ ዜጎቿ እንደውሃ ቀድተው እንዲጠቀሙበት ስትል የ80 በመቶ ድጎማ ታደርግ ነበር፡፡ አሁን ግን አባካኝ መባሌ በዛብኝ ያለችው የሳውዲ መንግስት ዜጎቼ እንደ ሌሎች ሀገራት በገንዘባቸው ገዝተው መጠቀም መጀመር አለባቸው ሲል ገልፃል፡፡ ሳውዲ የዋጋ ጭማሪውን ማድረግ ያሰበችው በተጋነነ መልኩ ሲሆን በሁሉም የነዳጅ አይኖቶች ላይ ጭማሪው እስከ 80 በመቶ እንደሚደርስ አሳውቃለች፡፡
በዚሁ መሰረትም አንድ ሊትር ይሸጥበት የነበረው ዋጋ 0.20 ሳንቲም የነበር ሲሆን በአዲሱ የዋጋ ታሪፍም 36 ሳንቲም ሆኖ ይቸበቸባል፡፡ አብዛኛውም የሳውዲ ዜጋ በመንግስት ድጎማ የሚኖር ነውና በነዳጅ የጀመረው የገንዘብ ቅነሳ በሌሎች ላይም ይቀጥላል ብለው ፈርተዋል፡፡ አንቀበልም እንደ በፊቱ ይሁንልን ብለው ጭማሪውን የጠሉ ሰዎችም አደባባይ ላይ ይወጣሉ ተብለው ተጠብቀዋል፡፡ አዲሱ ዋጋ ተግባራዊ የሚደረገው በህዳር ወር ነው ሲል መንግስታቸው ገልፆላቸዋል፡፡