ከዚህ ቀደም
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ አውሮፕላኖችን ሲገዛ እንዲሁም አበሻ ሲሚንቶ ማሽኖችን ሲያስተክል የውጭ ምንዛሬ በብድር መልክ
ሰጥቻቸው የነበርኩት እኔ ነኝም ብሏል፡፡
አሁን በኢትዮጵያ ቅርንጫፉን የከፈተው ቲዲቢ የተሰኘው ባንክ ይህን ችግር ለመፍታት አማራጭ
ሆኖ የመጣ ሲሆን ከ40 የተለያዩ አለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጋር በትብብር እንደሚሰራም ለማወቅ ችለናል፡፡ ከ20 በላይ በሆኑ
የአፍሪካ አገራት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው እና ለተለያዩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ብድር በመስጠት የሚታወቀው ባንኩ አሁን ወደ 5 ቢሊዮን
ዶላር ገደማ ካፒታል እንዳለው ከባንኩ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል፡፡
በኢትዮጵያ እንደ ኢነርጂ እና ግብርና ባሉ ዘርፎች ላይ
የውጭ ምንዛሬ ብድር የመስጠት ፍላጎት እንዳለውም ነው የሰማነው፡፡